ኢትዮጵያዊቷ ነሒማ ጀማል እስካሁን በሊቢያ ታጣቂዎች የተጠየቀችውን ገንዘብ መክፈል ባለመቻሏ በእገታ ሥር ትገኛለች። ቤተሰቡ ከተጠየቀው ግማሽ ያክሉን ገ?… ...
የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ማሻሻያ ለዜጎች ፈታኝ ቢሆንም ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና ዓለም ባንክ በጥሩ ሁኔታ እየተካሔደ ነው የሚል እምነት አላቸው። ዓለ?… ...
አውሮፓ ኅብረት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ዜጎቹን ለሙቀበል ትብብር አላሳየም በማለት፣ ከወራት በፊት በኢትዮጵያዊያን ላይ ጠበቅ ያለ የቪዛ ገደብ መጣላቸው ...
«ትንሽ እስር ቤት ውስጥ አስገቡኝ፡፡ከዚያ በማውጣት 6 ሆነው ከልክ በላይ ድብደባ ፈጸሙብኝ፡፡ በኋላም የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ማናጀር እና አንድ የባን?… ...
” በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት የተቋቋመው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ኃላፊነቱን በአግባቡ አልተወጣም የሌሎች መጠቀሚያ ሆኗል ” የሚል ክስም አቅርበዋል ...
በየመን ዱባብ ግዛት የባሕር ዳርቻ ላይ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ 20 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መሞታቸውን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ተቋም አይኦኤም ገለጸ።… ...
በሰኞው የፕሬዝዳንቱ በዓለ ሹመት ከጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስተር ጆርጂያ ሜሎኒ በስተቀር የጀርመን፣ የፈረንሳይ ወይም የአውሮፓ ህብረት ባለስልጣኖች አልተጋ?… ...
መንግሥት ለእኛ ነዳጅ ማቅረብ አልቻለም በማለት የጠቀሱት ታረቀኝ “ ቀደም ሲል በጥቁር ገበያ በሊትር 120 ብር የነበረው ዛሬ ላይ 400 እና 500 ብር እየተሸጠ ይገኛ… ...
የዓለም አቀፍ ሕግ እና የዲፕሎማሲ ተንታኙ ግን ትራምፕ የነጋዴ ባህሪ ያላቸው ፕሬዝዳንት ቢሆኑም ከወታደራዊ ድጋፍ ባሻገር በሰብዓዊ እና የልማት ድጋፍ ላይ … ...
ለ15 ወራት ለዘለቀው የጋዛ ጦርነት ምክንያት የሆነውን በፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሐማስ የተፈጸመው የመስከረም 26ቱን ጥቃት መከላከል ባለመቻላቸው የተጣለባቸው… ...
የትግራይ ፖለቲከኞች የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት በሙሉእነት እንዲተገበር ምዕራባውያንን በተለይም በአሜሪካ መንግስት ላይ ጫና እንዲፈጥሩ በተደጋጋሚ ጥ… ...